ከሳኡዲ አረቢያ የተሰማው ጉድ።
ተስፍሽ በሳኡዲ ስላለው ነገር ከ አላህ በቀር ከማንም መፍትሄ የለም። የኢትዮጵያ መንግስት የአለም መንግስታት ምንም ማድረግ አይችሉም። ለምን መሰለህ ከኢንባሲ በር ላይ ሳይቀር ነው ሲው
ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ሼር ሼር
ተስፍሽ በሳኡዲ ስላለው ነገር ከ አላህ በቀር ከማንም መፍትሄ የለም። የኢትዮጵያ መንግስት የአለም መንግስታት ምንም ማድረግ አይችሉም። ለምን መሰለህ ከኢንባሲ በር ላይ ሳይቀር ነው ሲው
አስታውሳለሁ ከዛሬ 10 አመት በፊት ካናዳ የመጣሁ ሰሞን የነጮቹ ትህትና ፤ ፍቅር አሰጣጥ ቅንነታቸው ግርም ይለኝ ነበር። ታዲያ አንድ ቀን ይህ ሁኔታቸው ስላስገረመኝ ኢትዮጵያ የማውቀው
የተንጠለጠለች ተስፋ ወይ ወድቃ ትጠፋለች ወይም ወድቃ ትሰፋለች! የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ደጋፊ እና ተቃዋሚ ስመለከት የሚያስፈራኝ ነገር አለ። አብዛኛው በ2 ጎራ የተከፋፈሉት ደጋፊ እና ተቃዋሚ ተስፋ
መንግስት በፕሮፖጋንዳ እና በሚዲያ ላይ ህዝብን ያደነዝዝለኛል ብሎ አስቦ ቀለብ ሰፍሮ ካሰማራቸው ሰዎች መካከል የመንግስትን ስራ እያልበላሸ ያለው ሰው ማለት ይሄ ነው። ዛሬ ላይ ነገሮች
The Nobel committee should resign over the atrocities in Tigray. ለ 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ 2019 የሰላም ሽልማት የሰጡ የአካል ሁሉም የኮሚቴው አባላት
ይሄን ንግግር የተናገራችው ታዋቂዋ የ ናይሄሪያ ጋዜጠኛ Sandra Ezekwesili በቲውተር የትስስር ገፅ ላይ ነው። አያይዛም ስትናገር በርካታ ተከታዮቹን ሆስፒታሎችን እንዳይሞክሩ እና መድኃኒታቸውን እንዲተዉ አላስተማራቸውም? በህመም
የአምባሳደር ፍፁም አረጋን ኢንተርቪው ሰማሁት አቶ ንአምን ዘለቀ በፈረንሳይ ቴቪ ጣቢያ በአደባባይ እንዳዋረዱን አቶ ፍፁም አረጋ በ CNN ደገሙት። ጥቂት ከተሳቀኩበት ክፍል ልጀምር ጋዜጠኛ Zain
ከ አንድ ሳምንት በፊት የመንግስት ሚዲያዎች አንድ ዘገባ ለህዝብ አቅርበው ህዝቡም መንግስትን አምኖ ሲቀባበለው ነበር። ግን እውነታው ምንድነው? በመንግስት ልሳን የቀረበው እንዲህ በሚል ነበር ፤
የኛ ኢትዮጵያውያን ነገር ሆኖ እንጂ ብዙ ሊነገርላቸው የሚገባ ምርጥ ሰዎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አሉ። ላመኑበት አላማ በርካታ አመታት በእስር የማቀቁ። ከነዚህም መካከል እንደ 30 አመቱ
ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች። እየተባለ የሚመሰል ምሳሌ አለ። አሁን ላይ ያለው ህዝብም እንደ ቀበሮ እየሆነ ያለ ይመስለኛል። ከዛሬ 30 አመት በፊት ጀምሮ
ህዝቤ ይግባውም አይግባውም የቁማሩ ታዳሚ ሆኖ አንዱ በሌላው ጎን ቆሞ በልተናል ሲል ሌላኛው ተበልተናል እያለ በህዝብ ላይ ይቆምራል። መንግስትም ቁማሩ ተመችቶት አጫዋቿን ሀገር አንዴ እጅሽን
ይቺህ ህፃን የሀገራችሁ ኢትዮጵያ ህፃን ልጅ ነች። መርጣ ሳይሆን ተፈጥራ ነው ትግራይ ላይ የተወለድችው። እንዲህ ሆና ስትመለከቷት ምን ተሰምቷችሁ ይሆን? አሁንም በደስታ እየዘለላችሁ ጮቤ እየረገጣችሁ
የጌታቸው እረዳ እና የደመቀ መኮንን አለም ከርሶ እና አንበሶ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደ ተረት የሚነገር ትልቅ ታሪክ ተሰርቷል። ይሄን እውነታኛ ታሪክ ለሁላችንም በሚገባ መልኩ እንዲህ
መንፈስ ቅዱስ በታላቅ ክብር የተገኘበት ትልቅ ውሳኔዎች በአንድነት በአንድ ልብ የተወሰኑበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ ቅዱስ ሲኖዲስ ያስደነቀን ቀን ነበር። ቅዱስ ሲኖዶስ ሲያስደንቀን የዋለው እንግዲህ