ሀገር እና መንግስት ይለያያል
በኢትዮጵያ ላይ ነግሠው የነበሩ ከነጥሩ ሆነ መጥፎ ስራቸው አልፈዋል። ሀገር ግን ቀጥላለች። ይሄም መንግስት ያልፋል ሀገር ትቀጥላለች። በምትቀጥል ሀገር ላይ ምንም እንኳን ብዙ የፖለቲካ ልዩነት
ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ሼር ሼር
በኢትዮጵያ ላይ ነግሠው የነበሩ ከነጥሩ ሆነ መጥፎ ስራቸው አልፈዋል። ሀገር ግን ቀጥላለች። ይሄም መንግስት ያልፋል ሀገር ትቀጥላለች። በምትቀጥል ሀገር ላይ ምንም እንኳን ብዙ የፖለቲካ ልዩነት
ትንቢተ ጀዋር መሀመድ ክፍል አንድ ፖለቲካ ስሜት ብቻ ሳይሆን እውቀት ይጠይቃል። ታዋቂው ፖለቲከኛ ጀዋር መሀመድ በፖለቲካ እውቀቱ የኢትዮጵያን ቀጣይ እጣ አስቀምጦ ነበር። ጀዋር መሀመድ ስለ
ፖለቲከኛ መሆን ማለት ጭልጥ ብሎ ህሊናቢስነት መሆን ማለት አይደለም። ህሊናን ለእውነት እያስገዙ ህሊና ያለው ማህበረሰብ መፍጠር እንጂ ሙልጭ ያለ ውሸታም መሆን በታሪክም ሆነ በህግ ያስቀጣል።
ሰባተኛው ንጉሥ እናታቸውን እንደሰሙ ሁሉ ንጉስ ከሆኑ በኋላ ጀዋር መሀመድን ሰምተው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሀገሪቱም እሳቸውም እንዲህ ማጥ ውስጥ አይገቡም ነበር። ሰባተኛው ንጉሥ የማያውቁትን ኢሳያስ
በጣም ልብ ይሰብራል እጅግ ያሳዝናል እነዚህ ኢትዮጵያውያን በማያውቁት ጦርነት ይሳተፋሉ ላልገባቸው አላማ ይሞታሉ። አለቆቻቸው እና ባለስልጣናቱ በነሱ ሞት ላይ ሆነው ቤተሰባቸውን ይመራሉ በሞቀ አልጋ እየተኙ
ወዳጄ የተፈወሰ ልብ እና አእምሮ ካለህ እጅግ ሲበዛ ፅንፈኛ ካልሆንክ በስተቀር በመስቀል አደባባይ አይደለም ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ጨዋውን የሙስሊም ማህበረሰብ ቀርቶ ተራው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አስቀድሞ
ዛሬ በአንድ ነገር አፍሬአለሁኝ በአንድ ነገርም ተገርሜ አምሽቻለሁ። መቀመጫውን ፈረንሳይ ፓሪስ ያደረገው THE DEBATE በተሰኘ በቀጥታ ከፈረንሳይ ፓሪስ ከሚተላለፍ አንድ ትልቅ የቴሌቪዥን ልዩ ፕሮግራም ላይ
እዩ ጩፋ መከሰስ ካለበት የሚከሰሰው በጥቁር ገንዘብ ሲቀባባል እንጂ አሁን በተከሰሰበት መከሰሱ አግባብ አይመስለኝም የእዩ ጩፋ ክስ መሆን የነበረበት ይሄ ነው
እኔ የማዝነው ለነዚህ ምንም ለማያውቁ ንፁህ ኢትዮጵያውያን ነው። የሄደውም የመጣው ወደ ፊት የሚመጣውም ሁሉም እየተነሳ ቁማር የሚጫወትባቸው። አንዳችም ነገር ጠብ ሳይል በባዶ በፀሀይ በብርድ ለሊት
ገለው አስገድለው ስልጣን ለሚይዙባት ሀገር ልደቱ ይበዛባታል። አስመስለው አጭበርብረው በሰው ተንጠልጥለው ከፍ ለማለት በሚፈልጉ ሌቦች መካከል አንድ ምርጥ ልደቱ መገኘቱ ለዝች ሀገር አዎ ልደቱ ይበዛባታል።
ባሻዬ ሰው ካልሄደ እና ካልሞተ ጥቅሙ ብዙም አይገባንም። አሁን ላይ አዲስ አበባ ላይ ዞር ዞር ብለህ ነዋሪውን ስለ ሰላም ስለ ደህንነት ብትጠይቀው ብዙ የሚለው አለው።
ጀዌ ጋሽ በቄ እና ስኬው ከእስር ሲፈቱ። የጀዌ ትንቢት ተፈፅሞ ፌዴራሉ መንግስት ከትግራይ ተዋግቶ። መንግስት በኤርትራ በሱማሌ በአማራ ሚሊሻ በአማራ ልዩ ሀይል በመከላከያ በተባበሩት ኤምሬት
እድለኛ ማለት ሎተሪ የሚወጣለት ከሀብታም የሚወለድ ሳይለፋ ሳይደከም በስኬት ጎዳና ላይ ፍልስስ ብሎ እድሜውን ጨርሶ ተዝናንቶ ተደስቶ ተከብሮ በእድሜ ላይ እድሜ ተጨምሮለት በዚህ አለም በረከት
ዛሬ ስለ ፍትህ ስለ ሰላም ስለ አንድነት ስለ አቃፊነት ዛሬ ለማውራት በጣም እረፍዷል። ለምን መሰላችሁ? በትክክለኛው ጊዜ ገና በእንጭጩ ለምን? ብለን አልጠየቅንም። ለምን እኮ ለምን